DC Department of Health Logo

የ COVID-19/ኮሮናቫይረስ ምርመራ በእራስ-ሪፖርት ማድረጊያ ፖርታል

የ COVID-19/ኮሮናቫይረስ የምርመራ ውጤቶችን ሪፖርት ለማድረግ፣ እባክዎ ከታች ያለውን ቅጽ ይሙሉ። ቅጹ ተሞልቶ ሲያልቅ፣ የ DC Health (ዲሲ ሄልዝ) አባል ሊያነጋግርዎት ይችላል።

የምርመራ ውጤታቸው እየቀረበ ላለው ሰው ከዚህ በታች የተመለከተዉን መረጃ ያስገቡ።

የትውልድ ቀን

የአሳዳጊ መረጃ

እባክዎ የምርመራዎ ውጤቶችን እዚህ ያስገቡ